1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ17 ዓመቱ ጦርነት ታሪክ

ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2001

የወገን ጦር ትዝታዬ በሚል ርዕስ በቅርቡ የወጣዉን መጽሐፍ አንብባ ደራሲዉንና ያነበቡ ወገኖችን በማነጋገር ዘገባ ያጠናቀረችልን የሎንዶኗ ወኪላችን ሃና ደምሴ ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ትላለች።

https://p.dw.com/p/Iwun
ምስል AP GraphicsBank/DW

ደራሲዉ ሻለቃ ማሞ ለማ በ17ዓመቱ የጦርነት ታሪክ አብዛኛዉ ህዝብ ከመገናኛ ብዙሃን ከሰማዉ ዘገባ ባሻገር ራሳቸዉ ያለፉበትን የጦር ሜዳ ዉሎ ተርከዉታል በመጽሐፋቸዉ። በወቅቱ ለረዥም ዓመታት እዚያዉ በኤርትራ ክፍለ ሐገር የቆዩትና በአዉደ ዉጊያዎች ተሳትፈዉ ያለፉ ባልደረቦቻቸዉን ታሪክና የጦርነቱን ሁኔታ መተረካቸዉ የመንፈስ ርካታን እንደሰጣቸዉ ደራሲዉ ገልጸዋል።

ሃና ደምሴ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ