1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ19 አመቱ አትሌት መሀመድ አማን

ዓርብ፣ ግንቦት 2 2005

በአጭር ርቀት የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ በመወዳደር የራሱንና የኢትዮጵያን ስም በማስጠራት ላይ የሚገኝ ወጣት አትሌት ነው።

https://p.dw.com/p/18UDX

መሀመድ ተወልዶ ያደገው በአርሲ ፤አሰላ ከተማ ነው። እሱ እንደሚለው የሩጫውን አለም እንደቀልድ ነው የተቀላቀለው። ዛሬ ሲሮጥ ሌሎች አይናቸውን ተክለው የሚከታተሉት አትሌት ለመሆን በቅቷል።

ስለ የአትሌቲክስ ህይወቱ ከዶይቸ ቬለ ጋ ያደርገውን ቆይታ የድምፅ ዘገባውን በመጫን መስማት ይችላሉ።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ