1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ2024 ኦሎምፒክስ አስተናጋጇ ፓሪስ

ሐሙስ፣ መስከረም 4 2010

የፈረንሳይዋ ፓሪስ እና የአሜሪካኗ ሎስ አንጀለስ ከተሞች በጎርጎሪዮሳዊዉ 20204 እና በ2028ዓ,ም የሚካሄደዉን የበጋ ኦሎምፒክስ እና ፓራኦሎምፒስ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ መመረጣቸዉ ተሰምቷል። የሁለቱ ከተሞች ምርጫ ይፋ የሆነዉ ትናንት ሊማ ፔሩ ላይ በተካሄደዉ ዓለም አቀፍ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ ላይ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2jzyE
Patrick Baumann IOC
ምስል picture-alliance/AP Photo/F. Fife

ፓሪስ እና የኦሎምፒክ ስኬት ደስታ፤

 ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ በተፎካካሪነት ቀርበዉየነበሩከተሞች በተለያየ ምክንያት ራሳቸዉን ማግለላቸዉ ነዉም ተነግሯል። በዚህ ምክንያትም ቀደም ብሎ ባለፈዉ ዓመት ሐምሌ ወር ሉዛን ሲዊዘርላንድ ላይ ነዉ ፓሪስ እና ሎስአንጀለስ ለመፎካከር ያቀረቧቸዉ ሰነዶች የተመረመሩት። 

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ