1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩናይትድ ስቴትስ ልትለቃቸው ያቀደችው እስረኞች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008

የዩናይትድ ስቴትስ የፍትህ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት 6000 የሚሆኑ የህግ ታራሚዎችን ከፌደራሉ መንግሥት እስር ቤት በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚለቅ ገልጿል።

https://p.dw.com/p/1GnQ9
USA Kuba Guantanamo
ምስል DW/G.Schliess

[No title]

እስረኞቹ እአአ ከ 1980ዎቹ እና 1990ዎቹ አንስቶ ቀላል ወንጀሎችን በመፈፀም ተከሰው እስር ላይ የሚገኙ ናቸው። አብዛኞቹም የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚና አዘዋዋሪ ነበሩ። ከዚህም ሌላ ከእስረኞቹ አብዛኞቹ የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው እንደሆነ ተገልጿል።

መክብብ ሸዋ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ