1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ በሱዳን ላይ የጣለችው አዲሱ ማዕቀብ

ቅዳሜ፣ ግንቦት 25 1999

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ በዳርፉር በቀጠለው ውዝግብ ሰበብ በሱዳን ላይ ከጥቂት ቀናት በፊት አዲስ ማዕቀብ ጣሉ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት፡ ሂውማን ራይትስ ዎች ዋና ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ስቲቭ ክሮሾው ይህንኑ የዩኤስ ርምጃ መልካም ሲሉ ቢያሞግሱም፡ ለሱዳን መንግሥት ግልፁን መልዕክት የሚያስተላልፈው የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሚያሳርፈው ማዕቀብ መሆኑን በማመልከት፡ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጠንካራ ርምጃ እንዲወስድ ጥሪ አ

https://p.dw.com/p/E0az
የዳርፉር ስደተኞች መጠለያ ሠፈር
የዳርፉር ስደተኞች መጠለያ ሠፈርምስል AP

ሰምተዋል።