1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካ፣ምሥራቅ አውሮጳ እና የፀጥታ ጥበቃው ትብብር

ረቡዕ፣ ግንቦት 27 2006

ትናንት በፖላንድ መዲና ዎርሶ የአውሮጳ ጉብኝታቸውን የጀመሩት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው የምሥራቅ አውሮጳ ሀገራት ደህንነታቸውን እና ፀጥታቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጉት ተግባራቸው ላይ ከጎናቸው በመቆም

https://p.dw.com/p/1CBte
ምስል picture-alliance/dpa

እንደምትደግፋቸው አረጋገጡ። ኦባማ ዩኤስ አሜሪካ በምሥራቅ አውሮጳ የምታደርገውን የፀጥታ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል አንድ ቢልየን ዶላር ለመስጠትም ቃል ገብተዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ