1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያለ ውጤት ያበቃው የፋኦ ጉባኤ

ረቡዕ፣ ኅዳር 9 2002

የዓለም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሮማ ኢጣልያ ካለፈው ሰኞ ወዲህ የተካሄደው የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/KaNW
ምስል AP

የስድሳ ሀገሮች መሪዎችን ያሳተፈው ጉባዔ ረሀብን ለመታገል የሚቻልበትን አዲስ ስልትም ሆነ አዲስ የጊዜ ገደብ ሳያስቀምጥ በማብቃቱ ጉባዔውን የጠራው ፋኦ እና በርካታ የርዳታ ድርጅቶች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው።

ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ