1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያልለየለት የቡሩንዲ እጣ ፈንታ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 29 2007

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ የሃገሪቱን ሕገ መንግሥት በመጣስ ለሶስተኛ ሥልጣነ ዘመን ተወዳድረው እንዳሸነፉ ቢያስታውቁም፣ ካለተቃዋሚዎች ተሳትፎ ሃገሪቱን ሊመሩ አይችሉም።

https://p.dw.com/p/1GANR
Flagge von Burundi
ምስል picture-alliance/Philipp Ziser

[No title]

ምክንያቱም300,000 ሰዎች ሕይወት ያጠፋውን የቡሩንዲን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው እአአ በ2005 ዓም በአሩሻ ታንዛንያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት እና ምክትል ፕሬዚደንት የተለያዩ ፓርቲዎች አባላት መሆን አለባቸው። ይሁንና፣ ዶሚቲል ኪራምቩ እንደምትለው፣ ተቃዋሚዎች መካከል ስምምነት ባለመኖሩ የሃገሪቱ እጣ ፈንታ ገና አለየለትም።

ዶሚቲል ኪራምቩ/ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ