1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ያልተሳካላቸው ሃገራትና ኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ኅዳር 1 2004

ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሃገራት የያዙት አቅጣጫ ወደ ውድቀት ያቀናና በችግርም የተሞላ መሆኑን አንድ ጥናት አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/Rvze
ምስል DW-TV

የዓለም የምድር ፖሊሲ ጥናት ተቋም ያቀረበው ጥናት ውጤት በነዚህ ሃገራት የፖለቲካ አለመረጋጋትና የዲሞክራሲ እጦት ለችግሩ አስተዋፅኦ ማድረጉን ጠቁሟል ። ተቋሙ በ177 ሃገራት ያደረገው ይኽው ጥናት ባልተሳካላቸው ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን 20 ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧል ። አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን አጠናቅሯል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ