1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 4 2013

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ " ኢትዮጵያ ተዳክማለች ብለው የሞከሩ ፣ ሌሎች እንዳፈሩት እነኝህም ያፍራሉ" ሲሉ ተናገሩ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀዋል ሲከፍቱ እንዳሉት ሰውን አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ሲዳማ ብለው እየገደሉ ኢትዮጵያዊን ማበልጸግ አይቻልም ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ እንዲገዛ አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/3qag8
Äthiopien l Premierminister weiht Yirgalem Agro Industrail Park ein
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ " ኢትዮጲያ ተዳክማለች ብለው የሞከሩ ፣ ሌሎች እንዳፈሩት እነኝህም ያፍራሉ" ሲሉ ተናገሩ ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀዋል ሲከፍቱ እንዳሉት ሰውን አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ሲዳማ ብለው እየገደሉ ኢትዮጲያዊን ማበልጸግ አይቻልም ፣ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ልብ እንዲገዛ ሲሉም አሳስበዋል።

 

ዋንግዛዉ ወጋየሁ

እሸቴ በቀለ