1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደሐ ሐገራት እና ምጣኔ ሀብታቸው

ረቡዕ፣ ኅዳር 18 2006

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከዓለም እጅግ ደሐ የሚባሉ ሐገራትን የምጣኔ ሐብት ይዞታን የገመገመበትን ዘገባ ባለፈዉ ሳምንት ይፋ አድርጓል።ዓለም አቀፉ ድርጅት እጅግ ደሐ ብሎ ከፈረጃቸዉ 49ኝ ሐገራት ዉስጥ 34ቱ የአፍሪቃ ሐገራት ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/1APgC

ከ34ቱ አንዷ-ደግሞ ኢትዮጵያ ናት።የዓለም አቀፉ ድርጅት ዘገባ፦ የድሆቹ ሐገራት የምጣኔ ሐብት ደረጃና መርሕ የዛሬዉ የከኤኮኖሚዉ ዓለም ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ