1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ አፍሪቃና የአቶም ኃይል ምንጭ አውታሮች

ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003

ደቡብ አፍሪቃ የኑክልዬር ኃይልን በቀዳሚ የኃይል ምንጭነት ለመጠቀም የሚያስችላትን እቅድ ማጽደቋ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/RBSv
ምስል picture-alliance/dpa

ውሳኔው የተላለፈው ፤ በጃፓኑ የፉኩሺማ የአቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያጋጠመውን ፍንዳታ ተከትሎ መሆኑ ደግሞ አነጋጋሪ አድርጎታል።

ዓለማየሁ ኢያሱ

አርያም ተክሌ