1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 1 2000

1)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስደተኞች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ብዙ ሰው ለተገደለበት፡ ለተፈናቀለበትና ለሸሸበት ሁኔታ ተጠያቂ የነበረው ጥቃት በወቅቱ ቢገታም፡ ጥቃቱ መካሄዱ ግን አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሎዋል። 2) በዚያው በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ በአፍሪቃ የታየውም ዕድገት በሰፊው ተመክሮበታል።

https://p.dw.com/p/EGKP
ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍ
ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍምስል AP