1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዳኝነትን አስቦ-የመድረክ ሰዉ ሆነ

ዓርብ፣ መስከረም 24 2000

ወጣቱ ሕግ አጥንቶ ሊመረቅ፣ ለተጨማሪ ጥናት ወደ ዉጪ ሊሔድ እየተዘጋጀ ሲተዉን፣ ንጉሱ አዩት።ወደዱት።ድራማ አጥና አሉት።በቃ። ተስፋዬ ገሠሠ፣ እሱን ሆነ።እንግዳችን ነዉ።

https://p.dw.com/p/E0m6