1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድብርት፤ የብዙዎች የጤና ችግር

ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2003

ድብርት በእንግሊዝኛዉ Depression የሚባለዉ የስነልቡና ችግር ስሜት ማጣት፤ ለነገሮች ፍላጎት አለመኖር፤ ፀፀት፤ ለራስ የሚሰጡት ግምት መቀነስ፤

https://p.dw.com/p/ROQQ
ምስል Fotolia/david harding

ብሎም አቅም ማነስ፤ የእንቅልፍ ወይም የምግብ ፍላጎት መዛባትን ሁሉ አስከትሎ የሚከሰት የአእምሮ መታወክ እንደሆነ የጤና መረጃዎች ይጠቁማሉ። ድብርት ማንኛዉም ሰዉ በተለያየ ጊዜና ሁኔታ ሊያጋጥመዉ እንደሚችል ቢታመንም ደረጃዉ እንደሚለያይ፤ ያም በቀጣይ ሊባባስ ወይም በአግባቡ ስሜቱን የሚከታተል ሰዉ ካስተዋለዉ ደግሞ ሊወገድ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ድብርት ምንድነዉ? መፍትሄስ አለዉ ወይ በሚል የስነልቡና ባለሙያ ማብራሪያን ይዟል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ