1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ድፍረት» -የኢትዮጵያ ፊልም በበርሊን

ሰኞ፣ የካቲት 10 2006

በበርሊኑ 64ኛ የፊልም ትርዒት፤ ባለፈው ሳምንት ከ 400 በላይ ፊልሞች ለተመልካቾች ቀርበው ታይተዋል። በዚያ ከቀረቡት የውጭ ፊልሞች መካከል፤ አንዱ በጠለፋና መደፈር ላይ ያተኮረው በአቶ ዘርእሰናይ ብርሃነ መሐሪ የተሰናዳው ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው።

https://p.dw.com/p/1BAeS
ምስል Berlinale

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተውን ፣ የኢትዮጵያ ሴቶች የሕግ ጠበቆች ማሕበር ሊቀመንበር ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እማኝ የሆኑበትን ታሪክ ለፊልም ያሰናዳው፤ የፊልሙ ሥራ መሪ የሲኒማ ትምህርቱን የተከታተለው በዩናይትድ ስቴትስ ነው። እርሱንና በእውነተኛው ታሪክ ፣ ጠለፋውና መደፈሩ በቀጥታ የሚመለከታትን ልጅ ጠበቃ ያነጋገረው ይልማ ኃ/ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ