1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዶክተር መረራ የዋስ መብት ጉዳይ

ሐሙስ፣ የካቲት 30 2009

የፌደራል አቃቤ ሕግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የዶክተር መረራ ጉዲና የዋስ መብት ሊከበር አይገባም ሲል ተቃወመ። አቃቤ ሕግ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በጽሑፍ ባቀረበዉ መቃወሚያ ተከሳሹ ያቀረቡት የዋስትና መብት ዉድቅ እንዲደረግለት ጠይቋል።

https://p.dw.com/p/2YueL
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

Beri. AA (Dr Merera court hearing) - MP3-Stereo

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ