1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመንና ስደተኞች

ረቡዕ፣ ነሐሴ 27 2007

በየአንድ ሰዓት ልዩነት 100 ያህል ስደተኞች በኦስትሪያ አድርገው ከሃንጋሪ እየገቡ ነው ።ግጭትና በደል ሸሽተው ከሚሰደዱት የአብዛኛዎቹ ምርጫ ከአውሮፓ በህዝብ ብዛትና በኤኮኖሚ እድገት የመጀመሪያውን ስፍራ የምትይዘው ጀርመን ናት ።

https://p.dw.com/p/1GQDC
Deutschland Flüchtlinge Bahnhof München
ምስል DW/B. Knight

[No title]



በባልካን ሃገራት አቆራርጠው በሃንጋሪና በኦስትሪያ በኩል ጀርመን የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ። ስደተኞቹ በብዛት የሚገቡበት የደቡብ ጀርመንዋ ከተማ የሙኒክ ፖሊስ እንዳስታወቀው ዛሬ በየአንድ ሰዓት ልዩነት 100 ያህል ስደተኞች በኦስትሪያ አድርገው ከሃንጋሪ እየገቡ ነው ።ግጭትና በደል ሸሽተው ከሚሰደዱት የአብዛኛዎቹ ምርጫ ከአውሮፓ በህዝብ ብዛትና በኤኮኖሚ እድገት የመጀመሪያውን ስፍራ የምትይዘው ጀርመን ናት ። ጀርመን በብዛት በመግባት ላይ ስላሉት ስደተኞች የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ