1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመንና የጉዋንታናሞ እስረኞች ጉዳይ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001

ዩኤስ አሜሪካ በኩባ ደሴት በጉዋንታናሞ ቤይ በሚገኘው ወህኒ ቤትዋ ካሰረቻቸው መካከል አንዳንዶቹን ጀርመን እንድትቀበል የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ መንግስት ጥያቄ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/HkBC
ምስል AP

ዩኤስ ልትፈታቸው ያሰበቻቸውን፡ ቻይና እንደ አሸባሪዎች የምትመለከታቸውን አስር የኡጊሁር ጎሳ የሆኑ ቻይናውያን እስረኞችን በሚውንኽን ከተማ አቅራቢያ እንድታቆያቸው የቀረበው ጥያቄ በመንግስቱ ተጣማሪ ፓርቲዎች መካከል ትልቅ የሀሳብ ልዩነት ፈጥሮዋል።

ይልማ ሀይለሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ