ደረጃ A1, A2, B1

A1, A2, B1 | Deutsch – warum nicht?

የቋንቋ ትምህርቶች "Deutsch – warum nicht?" በሆቴል ዘበኛ የነበረው የጋዜጠኝነት ተማሪ ይተርክልዎታል፡፡ እያንዳንዳ ከፍል 26 ትምሀርቶች ከምልልስ፣ ልምምድና የሚወርድ የድምጽ ክሊፕ ጋር ያጠቃልላል፡፡ የቋንቋ ትምህርቱ የኮመን የአውሮፓ ሪፈረንስ ፎረ ላንጉጅስ ከA1 tእስከ B1 ደረጃዎች ይሸፍናል፡፡ ለጀማሪዎችና ለአድቫንስድ ተማሪዎች ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ "Deutsch – warum nicht?" ከጎቴ አንስቲትዩት ጋር በመተባበር የተመሰረተ ነው፡፡

ደረጃዎች: A1, A2, B1
ሚድያ: ድምጽ፣ ጽሁፍ(ማውረድ)
ቋንቋዎች: ጀርመንኛ | እንግሊዝኛ

ይህ አቅርቦት የድምጽ ድራማና የመጽሓፍ ህትመንት ከ1991 ጀምሮ ሲቀርብ ነበር፡፡ እንደ የገነዝብ ዓይነቶች ያሉ ታሪካዊ ማጣቀሻዎች እንደማይሻሻሉ ግንዛቤ እንዲኖርዎት እንጠይቃለን፡፡

Deutsch - warum nicht?

Deutsch – warum nicht? በፓድካስት መልክ ለመውሰድ ካስፈለገ

በድምፅ የሚቀርበውን የ ቋንቋ ትምህርት በየትኛውም ቦታ ማዳመጥ ይችላሉ። የ Deutsch – warum nicht? ሁሉንም ክፍሎች እዚህ ላይ ሊያዙ ይችላሉ።

ተከታተሉን

Albanian Shqip

Amharic አማርኛ

Arabic العربية

Bengali বাংলা

Bosnian B/H/S

Bulgarian Български

Chinese (Simplified) 简

Chinese (Traditional) 繁

Croatian Hrvatski

Dari دری

English English

French Français

German Deutsch

Greek Ελληνικά

Hausa Hausa

Hindi हिन्दी

Indonesian Indonesia

Kiswahili Kiswahili

Macedonian Македонски

Pashto پښتو

Persian فارسی

Polish Polski

Portuguese Português para África

Portuguese Português do Brasil

Romanian Română

Russian Русский

Serbian Српски/Srpski

Spanish Español

Turkish Türkçe

Ukrainian Українська

Urdu اردو