ደረጃ A1, A2

A1, A2 | Radio D

"Radio D" የድምፅ ቋንቋ መማሪያ አላማ መጠነኛ ወይም የተወሰነ የጀርመንኛ ቋንቋ እውቀት ላላቸው የተዘጋጀ ሲሆን የአውሮፓ የቋንቋ አሠጣጥ ደንብ መሠረት ደረጃ A1 እና A2 ይሸፍናል። የጀርመንኛ ቋንቋን በመርጃ ጽሁፎች በመታገዝ የመስማት ችሎታን ማዳበር ይቻላል። እዚህ ጋር ሁሉንም በድምፅ ተዘጋጅተው የቀረቡ መገልገያዎችን ማዳመጥ ወይም ጽሁፎቹን ማንበብ ይችላሉ። "Radio D" ከጀርመን የጎይተ ተቋም ጋር በመባበር ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

ደረጃ : A1, A2
አይነት: በድምፅ፣ በጽሁፍ (Download)
ቋንቋዎች: ጀርመንኛ | እንግሊዘኛ

Radio D በ ፖድካስት መልክ ለመውሰድ ካስፈለገ

በማንኛውም ቦታ ወስደው ማዳመጥ ከፈለጉ የድምፅ አቅርቦታችንን ይጎብኙ። እዚህ ጋር ሁሉንም የ Radio D ክፍሎች ማዘዝ ይችላሉ።

Albanian Shqip

Amharic አማርኛ

Arabic العربية

Bengali বাংলা

Bosnian B/H/S

Bulgarian Български

Chinese (Simplified) 简

Chinese (Traditional) 繁

Croatian Hrvatski

Dari دری

English English

French Français

German Deutsch

Greek Ελληνικά

Hausa Hausa

Hindi हिन्दी

Indonesian Indonesia

Kiswahili Kiswahili

Macedonian Македонски

Pashto پښتو

Persian فارسی

Polish Polski

Portuguese Português para África

Portuguese Português do Brasil

Romanian Română

Russian Русский

Serbian Српски/Srpski

Spanish Español

Turkish Türkçe

Ukrainian Українська

Urdu اردو