1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን ምርጫ-2002 የአሸናፊ-ተሸናፊዎች ምክንያትና ዉጤቱ

ሰኞ፣ መስከረም 18 2002

ፓርቲ SPD በጀርመንኛ ምሕፃሩ-በረጅም ዘመን ታሪኩ አይቶት የማያዉቀዉ ሽንፈት ገጠመዉ።

https://p.dw.com/p/Jssd
አሸናፊዎቹ-ሜርክልና ቬስተር ቬለምስል AP

የጀርመን ምርጫ ሰወስት ዋና ዋና ታሪካዊ ክስተቶችን አስመዝግቦ-አለፈ።ከጀርመን የፖለቲካ ማሕበራት ሁሉ ረጅም እድሜ ያለዉ የሶሻል ዲሞክራቲሲያዊ የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ FDP በፖለቲካ ማሕበርነት ታሪኩ አግኝቶት የማያዉቀዉን ድል-አገኘበት።በጀርመን ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ታሪክ-በጣም ዝቅተኛ ቁጥር-ያለዉ መራጭ ድምፁን ሰጠበት።ትናንት።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ። የሰወስቱ ታሪካዊ ሁነቶች ምክንያትን፥የወደፊቱ መንግሥት መርሕ ምንነት፥የጀርመን የምርጫ ይትባሐል እንዴትነትን በተመለከተ ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለሚካኤል ጋር አጭር ምልልስ አድርገናል።አብራችሁን ቆዩ።

Deutschland Bundestagswahlen 2009 SPD Pressekonferenz Frank-Walter Steinmeier
ተሸናፊዎቹ-ሽታይን ማየርና ሙንትፌሪንግምስል picture alliance / dpa

ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ