ጅምላ ግድያ በዬኤስ አሜሪካ
ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2008ማስታወቂያ
እንደ ፖሊስ ገለፃ የወንጀሉ ተጠርጣሪዎች አንዲት የ 27 ዓመትና አንድ የ 28 ዓመት ሰዉ መሆኑን ፖሊስ ስማቸዉን በመግለፅ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካን የቡዙኃን መገናኛዎች እንደሚዘግቡት በመጠናቀቅ ላይ ያለዉ ባለዉ ጎርጎርዮሳዊ 2015 ዓ,ም በሀገሪቱ እንዲህ አይነት ግድያ በአማካኛ በየቀኑ መዘገቡ ተመልክቶአል። ይህ ትናንት በካሊፎርኒያ ግዛት የተከሰተዉ የጅምላ ግድያ የሀገሪቱ የጦር መሣርያ የመያዝ ፈቃድ እንዲጠብቅ መንገድ ይሆን? ስቱድዮ ከመግባቴ ከጥቂት ጊዜ በፊት የዋሽንግተኑ ወኪላችንን ጠይቄው ነበር።
ናትናኤል ወልዴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ