1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጆን አታ ሚልስ

ቅዳሜ፣ ጥር 2 2001

አዲሱ የጋና ፕሬዚደንት ሆነው የተመረጡት ጆን አታ ሚልስ ለዚሁ ስልጣን ከመብቃታቸው በፊት

https://p.dw.com/p/GVKv
አታ ሚልስ
አታ ሚልስምስል AP

በሀገራቸወ ጋና ዩኒቨርሲቲ በፕሮፌሰርነትና በቀድሞው ፕሬዚደንት ጄሪ ሮውሊንግስ ዘመን ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው አገልግለዋል። የስድሳ አራት ዓመቱ ጆን አታ ሚልስ የገዢውን ብሄራዊ አርበኞች ፓርቲ ዕጩ ናና አኩፉዎ አዶን አሸንፈው ነበ ፕሬዚደንት የሆኑት።