1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ገንዘብ አሸሹ በተባሉ ላይ የተሰጠ ብይን

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2008

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፣ ልደታ ምድብ፣ ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የሰባት ሀገራት ዜጎች የሆኑ 17 ግለሰቦችን ወደ አንድ ቢልዮን የሚገመት ብር በሕገ ወጥ መንገድ አሸሽተዋል፣ ቀረጥም አልከፈሉም በሚል ጥፋተኛ ብሎዋቸዋል።

https://p.dw.com/p/1JOOh
Äthiopien Billion Birr Money Laundry
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ፍርድ ቤቱ በስምንቱ ተከሳሾች ላይ ብይኑን የሰጠው በሌሉበት ሲሆን፣ የተቀሩት በማረሚያ ቤት ሆነው በመከራከር ላይ ይገኛሉ።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ