1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ጉማሬዎች ሞቱ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2011

ደቡብ ክልል ጊቤ ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ የሚገኙ ጉማሬዎች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ እንደሆነ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ጠቆመ። የቢሮ ኃላፊዎች እንዳሉት ፓርኩን አቋርጦ በሚያልፈዉ የጊቤ ወንዝ ዳርቻ ላይ ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ የ28 ጉማሬዎች አስከሬን ተገኝቷል።

https://p.dw.com/p/3HITR
Kenia - Fluss Naivasha mit Nilpferden
ምስል Imago/R. Bendjebar/D. Delimont

ጊቤ 28 ጉማሬዎች ሞቱ

 

ደቡብ ክልል ጊቤ ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ የሚገኙ ጉማሬዎች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ እንደሆነ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ጠቆመ። የቢሮ ኃላፊዎች እንዳሉት ፓርኩን አቋርጦ በሚያልፈዉ የጊቤ ወንዝ ዳርቻ ላይ ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ የ28 ጉማሬዎች አስከሬን ተገኝቷል። ከደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከፌደራል የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የተውጣጣ የባለሙያዎች ቡድን በስፍራው ደርሶ ጉማሬዎቹ የሚሞቱበትን ምክንያት እየመረመረ ነዉ።

 ሸዋንግዛው ወጋየሁ 

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ