1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋብ ያለው የዩናይትድ ስቴትሱ ተቃውሞ

ዓርብ፣ ኅዳር 19 2007

ባለፈው ነሐሴ ፤ ማይክል ብራውን የተባለውን አፍሪቃዊ-አሜሪካዊ ወጣት የገደለው ነጭ ፖሊስ ነጻ መሆኑን ከፍተኛ የዳኞች ሸንጎ ከወሰነ በኋላ ፣ «እጅዎን ከፍ አድረገው ይዘርጉ! አይተኩሱ!» በሚል መፈክር ከፈርገሰን ከተማ አንስቶ በሃገሪቱ

https://p.dw.com/p/1Dwji
ምስል Reuters/Jim Young

በመላ አገርሽቶ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ከትናንት በስቲያና ትናንት ጋብ ማለቱን መገናኛ ብዙኀን ገልጸዋል። ስለሁኔታው፤ አሁን በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘውን ተባባሪ ዘጋቢአችንን ፣ መክብብ ሸዋን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

መክብብ ሸዋ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ