1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋቪ «አሊያንስ» ለሕጻናት የክትባት ርዳታ መጠየቁ

ረቡዕ፣ ግንቦት 13 2006

በዓለም ዙሪያ የህጻናት ክትባትና የጤና አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮግራሞችን የሚረዳው ዓለም አቀፍ የለጋሾች ጥምረት በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ጋቪ «አሊያንስ» በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለተጨማሪ 300 ሚሊዮን ሕጻናት የክትባት መድኃኒት መርኀ ግብር መርጃ ለጋሽ

https://p.dw.com/p/1C41b
ምስል picture-alliance/dpa

አገሮችና የግል ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጥሪ አቅርቧል። ድርጅቱ ይህን ጥሪ ያቀረበው፤ ትናንት በብራስልስ፣ ቤልጂየም ከአውሮፓው ኅብረት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለጤናማ ትውልድ በጋራ መሥራት « ኢንቬስቲንግ ቱጌዘር ፎር ኧ ሄልዚ ፊቸር» በሚል መሪ ቃል በተጠራው ስብሰባ ላይ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ