1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዛ፦ እስራኤልና ሃማስ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 17 2001

በሃማስ የሚተኮሱ ሮኬቶች በደቡባዊ ግዛት የሚገኙ የእስራኤል ነሪዎችን የዕለት ተዕለት የኑሮ እንቅስቃሴ አደጋ አንዣቦበታል።

https://p.dw.com/p/GNYU
የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ
የእስራኤል ወታደሮች በጋዛምስል AP

ቡድኑ በቀን እስከ 70 ሮኬቶችና ሞርታር ይተኩሳል የእስራኤል መንግስትም በሃማስ ሊከፍት የሚችለዉ ጦርነት መጠነ ሰፊ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። በዚህ ዉዝግብ ዉስጥ ግን በቤተልሄም የጎርጎሮሳዊዉ ቀመር የገና በዓል በሰላም ተከብሯል። እስራኤላዉያንም የሃኑካን በዓል እያከበሩ ነዉ።