1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እንደታሰረ ነዉ

ዓርብ፣ ጥቅምት 3 2010

እሱ እና የቅርብ ጓደኞቹ እስረኛዉን ለመቀበል ዝዋይ ወደሚገኘዉ ወሕኒ ቤት ሔደዉ ነበር። ተመስገን ግን አልተለቀቀም

https://p.dw.com/p/2lo03
Temesgen Desalegne
ምስል DW

በእስር ላይ የሚገኘዉ ኢትዮያዊ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የተፈረደበት ሰወስት ዓመት  የእስራት ዘመን ዛሬ ቢጠናቀቅም  ከእስር ቤት አለመለቀቁን ቤተሰቦቹ አስታወቁ። የተመስገን ወንድም እንደሚለዉ እሱ እና የቅርብ ጓደኞቹ እስረኛዉን ለመቀበል ዝዋይ ወደሚገኘዉ ወሕኒ ቤት ሔደዉ ነበር። ተመስገን ግን አልተለቀቀም። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ