1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ስራ ጀመረ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 21 2003

በተመረቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ስራ ያቆመው የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ በቅርቡ አገልጎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/QlTX
ምስል www.BilderBox.com

ይኽው አምስት ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ባጋጠመው አደጋ ምክንያት ስራውን ሲያቋርጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠገን ቢገለፅም ከአስራ አንድ ወራት በኃላ ነው ። ስራ የጀመረው ። የኮርፓሬሽኑን የህዝብ ግንኙነት መኮንን ያነጋገረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ