1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግምገማና ሹምሽር በጋምቤላ

ዓርብ፣ ጥር 11 2004

የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህዴን) የዉስጥ ግምገማ አካሂዶ የድርጅቱን የአመራር አባላት መለወጡን የፓርቲዉ አዲስ ሊቀመንበር ለዶይቼ ቬለ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/13nQe
ምስል DW

አቶ ገልዋክ ቱት የጋህዴን የቀድሞ ሊቀመንበር ከሙስናና መሰል የአስተዳደር ግድፈቶች ጋ በተገናኘ ስልጣናቸዉን እንዲለቁ መደረጉን የሚገልፁ ዘገባዎች የተዛቡ ናቸዉ ብለዋል። የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘዉ ተቋም ሊቀመንበር ደግሞ በግምገማ ወቅት የአኙዋክ ጎሳ አባላትን ግድያ በሚመለከት ተናገሩ የተባለዉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ ለሚያቀርቡት ክስ ጠቃሚ መረጃ ነዉ ይላሉ ።

 ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ