1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪክ፤ ብድር እና የጀርመናውያን አስተያየት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2002

የጀርመን ካቢኔ የገንዘብ ቀውስ ለገጠማት ለግሪክ 22.4 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር ተስማማ ።

https://p.dw.com/p/NDV0
ምስል AP

ካቢኔው ብድሩን ለመስጠት ያቀደው በሶሶት ዓመታት ውስጥ ነው ። በዚሁ መሰረት በመጀመሪያው ዓመት ጀርመን ለግሪክ 8.,4 ቢሊዮን ዩሮ ታበድራለች ። በትናንትው ዕለት በጉዳዩ ላይ የመከሩት የአውሮፓ ህብረት መንግስታት በሶሶት ዓመታት ውስጥ ለግሪክ 110 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር ተስማምተዋል ። የጀርመን መንግስት ለግሪክ ብድር ሊሰጥ በማቀዱ አብዛኛው ህዝብ ተቃውሞውን እየገለፀ ነው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሠ

ሸዋዬ ለገሠ