1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪክ እና የገጠማት የፊናንስ ቀውስ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2002

ስታንዳርድ እና ፑር የተባለው የሀገሮችን ፊናንስ ሁኔታ የሚመረምረው ድርጅት ከባድ የፊናንስ ቀውስ የገጠማት ግሪክ ዕዳ የመክፈል አቅም እንደሌላት በትናንቱ ዕለት ካስታወቀ በኋላ የዚችው ሀገር ሁኔታ እየተባባሰ ሄደ።

https://p.dw.com/p/N9Rn
ምስል DW

ብዙ አበዳሪ ተቋማት ግሪክ ዕዳዋን መልሳ መክፈል ትችላለች የሚል እምነት ስለሌላቸው ይህችው ሀገር ወደፊት ብድር ለማግኘት ከፈለገች ከፍተኛ ወለድ መክፈል ይጠበቅባታል።

አንድሪያስ ቤከር

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ