'ግርማ ሳህሌ' የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋች ስለ እግር ኳስ ህይወቱና ስለ ብራዚሉ የዓለምk እግር ኳስ ዋንጫ ያወጋናል ።ፓሪስ ፈረንሳይ የሚኖረው ግርማ ከ1970ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ እስከበ1980ዎቹ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የታዋቂ እግር ኳስ ክለቦች ተጫዋች ነበር ።

ተከታተሉን