1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግብጽ እና የህዝቡ ዓመጽ

ረቡዕ፣ ጥር 18 2003

የግብጽ ፖሊስ ትናንት በመዲናይቱ ካይሮ በመንግስቱ አንጻር አደባባይ የወጣውን ተቃዋሚ ሰልፈኛ በሚያስለቅስ ጢስና በቆመጥ በተነ።

https://p.dw.com/p/Qvaz
ምስል AP

በሀገር አቀፍ ደረጃም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ግብጻውያን ባካሄዱት ዓመጽ ሀገሪቱን ካለፉት ሰላሳ ዓመታት ወዲህ የሚመሩት ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ከስልጣን እንደተባረሩት የቱኒዝያው ፕሬዚደንት ዚኔ አቢዲን ቤን አሊ፡ ከስልጣን እንዲወርዱ ጠይቀዋል። በግብጽ ካለፉት ዓመታት ወዲህ ከተደረጉት የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉ ትልቁ መሆኑ በተነገረለት በትናንቱ የህዝብ ዓመጽ ሶስት ተቃዋሚዎች እና አንድ ፖሊስ ተገድለዋል።

ኤስተር ሳውብ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ