1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግብጽ፥ ከግጭቱ ጀርባ

ሰኞ፣ ግንቦት 1 2003

በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዛሬ ኮፕቶች ከአደባባይ ወጥተዋል። ሌሊቱን ሙሉ ቀጥሎ በነበረው ግጭት 42 ሰዎች መቁሰላቸውም ተገልጿል። ዋና ከተማይቱ ካይሮ ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ እየተደረገባት ነው።

https://p.dw.com/p/RMqw
የግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖችምስል picture-alliance/dpa

ትናንት አምባገነኑን የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ከስልጣን ለማውረድ እጅ ለእጅ ተያይዘው ከአደባባይ የታዩት የግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች ምን አጋጫቸው?

ነብዩ ሲራክ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሀመድ