1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግንዛቤ የሚያሻዉ የስጋ ደዌ

ማክሰኞ፣ የካቲት 16 2002

የዓለም ስጋ ደዌ ዕለት በየዓመቱ ጥር 10ቀን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ይታሰባል።

https://p.dw.com/p/M9KQ
ምስል picture alliance/dpa

 የዛሬ 55ዓመት ዕለቱ ታስቦ እንዲዉል ሲታሰብ በደዌዉ ተጠቂዎች ላይ በየደረጃዉ የሚደርሰዉን መገለል ለማስቀረት፤ እንዲሁም በኅብረተሰቡ ዘንድም ስለበሽታዉ ያለዉን ግንዛቤ በማስፋት መብታቸዉን ማስጠበቅ ታልሞ ነዉ። ዛሬም ግን በሌላዉ ኅብረተሰብ ዘንድ ስለበሽታዉና ታክሞ መዳን ስለመቻሉ ያን ያህል ግንዛቤ ባለመኖሩ ተጨባጭ ባልሆኑ ምክንያቶች የስጋ ደዌ ተጠቂዎች ኑሮ ቀላል የሚባል አልሆነም።  ዕለቱ በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ዘንድሮ በኢትዮጵያ በብሄራዊ ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ ታስቦ ይዉላል። በአገሪቱ በየዓመቱ ወደአምስት ሺ የሚሆኑ አዳዲስ የበሽታዉ ተጠቂዎች እንደሚገኙ ይነገራል።

ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ