1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጥምን በጃዝ በመሃል በርሊን

ሐሙስ፣ ሐምሌ 17 2006

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ፤ የተሰኘዉ የኪነ-ጥበብ ቡድን ማሃል አዉሮጳ ላይ ግጥምን በጃዝ አዋዝቶ በማቅረብ ከጀርመናዉያንን እና ሌሎች ምዕራባዉያን ጋር ልምድ ተለዋዉጦ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል።

https://p.dw.com/p/1Cicy