1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጎንደር ለሞንትጎመሪ እህት ከተማነት ተመረጠች

ሐሙስ፣ ኅዳር 21 2004

ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ከአሜሪካው የሜሪላንድ ግዛቱ የሞንትጎመሪ ከተማ ጋር የእህትማማችነት ጉድኝት ለመመሥረት ተመረጠች ።

https://p.dw.com/p/Rze8
የጎንደሩ የአፄ ፋሲል ቤተ መንግስትምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

ጎንደር ለሞንትጎመሪያ እህት ከተማነት የተመረጠችው ከሌሎች ስምንት የአፍሪቃ አገራት ከተሞች ጋር ተወዳድራ ነው ። ጎንደር የዚህ ውድድር አሸናፊ እንድትሆን በሜሪላንድና አካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ከፍተኛ ትብብር ማድረጋቸውን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘግቧል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ