ጥቁሩ ጀርመናዊና የአድዋ ድል ኩራታቸዉ

የአንደኛዉ የዓለም ጦርነት ከመጀመሩ በፊት አባታቸዉ የቀድሞዉ የጀርመን የቅኝ ግዛት አፍሪቃ ሃገር ከካሜሩን ወደ ጀርመን ሲገቡ፤ በደስታ ነበር አቀባበል የተደረገላቸዉ። ቆየት ብሎ ግን አፍሪቃዊዉ በቆዳ ቀለም ላይ የተመሰረተ ጥላቻን አዩ፤ እየቆዩም የቅኝ ግዛት ፊልሞችን በተመለከተ በሚሰሩ ፊልሞች ላይ አጫጭር ተዉኔቶችን እንዲተዉኑ ተደርገዋል።

አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ

ከማዕቀፉ ተጨማሪ ዘገባዎች

የባህል መድረክ | 07.07.2016

ኢድ ሙባረክ

የባህል መድረክ | 03.07.2016

መዝናኛ

ተከታተሉን