1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥንታዊዉ የጀርመን ገዳም በዓለም ቅርስነት

ሐሙስ፣ ሰኔ 19 2006

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት በ«UNESCO» ዘጠኝ መካነ ቅርሶችን እና አንድ የማይዳሰስ ቅርስን፤ በአጠቃላይ አስር ታሪካዊ ቅርሶችን አስመዝግባለች። ጀርመን ደግሞ ከስፔን እና ከጣልያን ለጥቃ 39 ቅርሶችን በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብ ሶስተኛዋ የዓለም ሀገር ናት።

https://p.dw.com/p/1CQMa

በዚህ ዝግጅታችን በዓለም ቅርስነት የተመዘገበዉን የጀርመናዉያኑን ጥንታዊ ገዳም እየቃኘን፤ ዘንድሮ ዶሃ ቃጣር ላይ በተደረገዉ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ለዓለም ቅርስነት መዝገብ ይዛ የቀረበችዉን ጥንታዊ የታሪክ መገለጫዎች እንዳስሳለን