1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጦርነትና ምርጫ በአፍጋኒስታን

ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2001

አፍጋኒስታን ጦርነት እንዳመሳት ዓመታትን ገፍታለች።

https://p.dw.com/p/J7D3
ምስል AP

ዘንድሮ የፊታችን ነሐሴ 11 ቀን 2001ዓ,ም ይህቺዉ አገር በአሸባሪዎች ጥቃት እንደታጀበች ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት ይዛለች። ዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይካሄድ እንጂ ከማንም ጎን አልቆምም ነዉ ቃሏ። የአፍጋኒስታን መራጮች በበኩላቸዉ ድምፃችንን አስነጥቀን የወደየ ቤታችን አንገባም፤ ዛቻቸዉ ነዉ።

አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ