1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጦርነት የጋረደው የአፍጋኒስታን ባህል

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2004

ስለ አጥፍቶ ጠፊዎች ወይም ስለ ጦርነት ሲነሳ የአፍጋኒስታን ስም ተደጋግሞ መጠራቱ አይቀርም። ስለ አፍጋኒስታን ከዜና ከምናውቃት ውጪ፤ ስለ አገሪቷ ምን ያህል እናውቃለን?

https://p.dw.com/p/Rryl
ምስል DW

ቀይ አፈር፤ አባሯ ፤ ተራራማ ቦታ ፤ አፍጋኒስታን ሲባል በቀጥታ በጭንቅላታችን የሚሳሉ ስዕሎች ይሆናሉ። በመገናኛ ብዙኃን የሚታዩት ስዕሎች እነሱ ስለሆኑም ይሁን እንጃ፤ ብዙውን ጊዜ አፍጋኒስታን የምትነሳው ከችግር ጋር ተያይዞ ነው። አፍጋኒስታን ግን ከችግር የተለየ ገፅታም እንዳላት፤ ከአፍጋኒስታን የመጣችው የዛሬው እንግዳችን ብሬክና ሳባር ታጫውተናለች።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ