1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጫት ጀርመን ሐገር

ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002

የምሥራቅ አፍሪቃና ደቡብ አረቢያ ማሕበረሰብ እንደ ልምድ ባሕል የሚቅመዉ ጫት እዚሕ ጀርመን ሐገር ከአደንዛዥ ዕፅ የተፈረጀ ቅጠል ነዉ ።

https://p.dw.com/p/OOr7
ምስል picture alliance / dpa

የጀርመን ፖሊስ ጫት እንዳይገባ በሚጠረጠሩ መኪኖች ላይ ቁጥጥር ቢያደርግም ሙሉ በሙሉ ሊገታዉ አልቻለም ። ባለፈዉ አመት ብቻ ሃያ-አራት ቶን ያሕል ጫት ጀርመን ገብቷል ። የዶቸ ቬለዉ ሰልጣኝ ጋዜጠኛ በሺር አምሮኔ «የሚታኘክ አደንዛዥ ዕፅ» የሚለዉን ቅጠል ጀርመን ዉስጥ የሐገሬዉ ተወላጅ አይቅመዉም። አብዛኞቹ ቃሚዎች ምሥራቅ አፍሪቃዉያን ናቸዉ ። የበሺር አምሮኔን ዘገባ ነጋሽ መሐመድ አጠናቅሮታል።

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ