1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጸረ የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2002

በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኔ አራት እስከ ትናንት ሰኔ ሰባት ድረስ የልጅነት ልምሻን ወይም ፖሊዮን ለመከላከል የሚያስችል የክትባት ዘመቻ ተካሂዶዋል። የድሬዳዋ ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ስለዚሁ ዘመቻ ዘገባ አዘጋጅቶዋል።

https://p.dw.com/p/NrAT
ምስል AP Photo

ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ