ፀሃይ ፕሮጀክት27 ጥቅምት 2000ረቡዕ፣ ጥቅምት 27 2000ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ ከቺካጎ የተሰማዉ ዜና እንደሚለዉ ዛሬ ዓለምን ያስጨነቀዉ የHIV ቫይረስ አፍሪቃ ዉስጥ ተከስቶ በሃይቲ በኩል አድርጎ ነዉ ወደአሜሪካን የገባዉ ይላል።https://p.dw.com/p/E0mpመድሃኒቶችማስታወቂያበአሪዞና ዩኒቨርስቲ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ሚካኤል ዎርቤይ እንደሚሉት ከማዕከላዊ አፍሪካ የተነሳዉ ቯይረስ ወደአገራቸዉ ሲገባ ሃይቲን ነዉ መረማመጃዉ ያደረገዉ። እሳቸዉ ያቀረቡት የጥናት ፅሁፍ እንደሚለዉ በአዉሮፓዉያኑ 1980ዎቹ አገሪቱን ከማዳረሱ በፊት HIV ቫይረስ አሜሪካ የገባዉ በተወሰኑ የሃይቲ ስደተኞች አማካኝነት በ1969 ዓ.ም ነዉ።