ፀረ ኤች አይ ቪ ዘመቻ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2008ማስታወቂያ
በደቡብ አፍሪቃ ደርባን ከተማ ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ጉባኤዉ ላይ እንደተገለጸዉ የበሽታዉ ስርጭት በሚፈለገዉ መጠን አለመቀነሱን አንዳንድ ጥናቶች ጠቁመዋል። ኤች አይ ቪ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስም በርካታ ሥራዎች መሠራት እንደሚኖርባቸዉ አንፅንኦት ተሰጥቷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ በሽታዉን ለመከላከል የሚደረገዉ የግንዛቤ መፍጠር ሥራም መቀዛቀዙ እየተነገረ ነዉ። የሚመለከታቸዉን አካላት ያነጋገረችዉ ፀሐይ ጫኔ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
ፀሐይ ጫኔ
ሸዋዬ ለገሠ