1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ኤድስ ወይስ?

ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2000

በዓለማችን የሰዉ ልጅ የጤና ፈተና ከሆኑ በሽታዎች አንዱና ትኩርትን የሳበዉ የኤች አይቪ ቫይረስና እሱ የሚያስከትለዉ ኤድስ ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይዘዋል።

https://p.dw.com/p/EZ4W
ኤድስን የማጥፋቱ ዘመቻ ተምሳሌት
ኤድስን የማጥፋቱ ዘመቻ ተምሳሌትምስል AP

እየጎዱት የሚገኘዉ ህዝብ ቁጥር ሲታይ ማለት ነዉ። ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋ የሚኖሩ ወገኖች በአሁኑ ጊዜ ቁጥራቸዉ መጨመሩ ይነገራል። ዋነኛ ምክንያቱም በሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች ተጠቅተዉ ይሞቱ የነበሩት ወገኖች በሽታ የመቋቋም አቅማቸዉ እንዲጠናከር የሚረዱ መድሃኒቶች በስፋት መዳረስና ለሰዎችም በነፃ የማደሉ ተግባር እየተስፋፋ መሄዱ ነዉ። መድሃኒቱ ከስያሜዉ አንስቶ ማነጋገሩ አልቀርም። ዋንኛ ጥቅሙስ ምን ይሆን?