1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፋህሚ አህመድና አዲሱ ሥራ መስክ

ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2006

ዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን የኤሌክትሪላል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ ነው። በተማረበት ሙያ ስራ አግኝቶ ነበር ይሁንና በፍላጎት ወደ ንግድ ስራ ነው የገባው። ለምን? ስለዚህ ወጣት ማንነት እና ከሌሎች አራት ባልደረቦቹ ጋ ተደራጅቶ ስለሚሰራው ያስረዳናል።

https://p.dw.com/p/1A9lo
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ